am_tn/1ch/28/08.md

2.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ:

ዳዊት ሕዝቡን መናገሩን ይቀጥላል፡፡

አሁንም … እስራኤል ሁሉ እያዩ… ሁላችሁም

እዚህ ዳዊት ለእስራኤል ሕዝብ ትዕዕዛዝ እየሰጠ ነው፡፡ አት: “እንግዲህ አሁን፣ በእስራአረል ሁሉ ፊት፣ በያህዌ ጉባኤ፣ በአምላካችን በእግዚአብሄር ፊት፣ ሁላችሁንም አዛችኃለው” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)

አሁንም

ይህ ዳዊት በንግግሩ አዲስ ምዕራፍ መጀመሩን ያጠቁመማል፡፡

እስራኤል ሁሉ, የእግዚአብሔር ጉባኤ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው ሁለተኛው የመጀመሪያውን ያብራራል፡፡ ሁሉም የእስራኤል ሕዝብ ባይኖሩም ያሉቱ ሁሉን እስራኤል ይወክላሉ፡፡ አት: “ለያህዌ በዚህ ጉባኤ፣ ሁላችሁ የእስራኤል ሕዝብ” (ትይዩአዊ እና Synecdoche: ይመልከቱ)

እያዩ

“ፊት” የሚለው ሀረግ ሁሉም እንዳሉና እየሰሙ ነው ማለት ነው፡፡ አት: “እየሰሙ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)

ጠብቁ፥ ፈልጉም

“መጠበቀ” የሚለው ሀረግ ከ“መያዝ” ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ በአንድነት ቃላቱ እግዚአብሄር ያዘዘውን የማድግን አስፈላጊነት አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ አት: “በጥንቃቄ ታዘዙ” (ድርብ: ይመልከቱ)

ለልጆቻችሁም ለዘላለም

ይህ መሬቱ ለልጆቻቸውና ለመጪው ትውልድ ይሆናል ማለት ነው፡፡ “ከእናንተ በኃላ” የሚለው ሀረግ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ልጆቻችሁ እና እናንተ ከሞታችሁ በኃላ የሚተኳችሁ ዘሮቻችሁ” (Synecdoche እና ፈሊጥ: ይመልከቱ)