am_tn/1ch/28/06.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ:

ዳዊት እስራኤላውያንን መናገሩን ይቀጥላል፡፡

አለኝ

“እግዚአብሄር አለኝ”

ቤቴንና

“ቤት” የሚለው ቃል የያህዌን መቅደስ ይወክላል፡፡

ልጅ ይሆነኝ ዘንድ መርጬዋለሁና፥ እኔም አባት እሆነዋለሁና

ይህ ሰሎሞን የእግዚአብሄር ትክክለኛ ልጅ ይሆናል ማለት ሳይሆን፣ ነገር ግን እርሱ እና እግዚአብሄር የሚኖራቸውን ግላዊ ግንኙነት ይገልጻል፡፡ አት: “እንደ ልጅ ላይው መርጫለው፣ እንደ አባትም እሆነዋለሁ” (ዘይቤ: ይመልከቱ)

ትእዛዜንና ፈርዴንም

እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ሲሆኑ ያህዌ ያዘዘውን ሁሉ ይወክላሉሉ፡ (ድርብ: ይመልከቱ)

እንደ ዛሬው

እዚህ “አንተ” የሚለው ቃል ዳዊትን ይወክላል፡፡ እንዲሁም፣ “መሰጠት” የሚለው ቃል ሊተካ ይችላል፡፡ አት: “ልክ በዛሬ እለት እንደተሰጠኃው” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)