1.2 KiB
1.2 KiB
አጠቃላይ መረጃ:
ዳዊት እስራኤላውያንን መጋገሩን ይቀጥላል፡፡
በእስራኤል ላይ የዘላለም ንጉሥ እሆን ዘንድ … መርጦኛል
አንድ አማራጭ ትርጉም ዳዊት ከዳዊትና ከእርሱ በኃላ እስራኤል ለዘለአዘም የሚመሩትን ልጆቹን የሚገልፅ የባሕሪ ስም ነው፡፡ አት: “በእስራኤል ላይ ለዘለአለም ንጉስ እንሆነ ዘንድ …. እኔ እና ልጆቼን መረጠ” ሌላው ዳዊት ከሙታን በትንሳኤ ከተነሳ በኃላ በእስራኤል ላይ ንጉስ በመሆን ይቀጥላል፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
በእስራኤል ሁሉ
“የእስራኤል ምድር ሁሉ” ወይም “እስራኤላውያን በሙሉ”
ዙፋን ላይ ተቀምጦ
እዚህ “በዙፋኑ ላይ መቀመጥ” እንደ ንጉስ መምራት ማለት ነው፡፡ አት: “መምራት” ወይም “ንጉስ መሆን” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
በእግዚአብሔር መንግሥት … በእስራኤል
“የያህዌ መንግስት የሆነችው እስራኤል”