am_tn/1ch/28/02.md

1.5 KiB

በእግሩ ቆሞ

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ቆመ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)

ወንድሞቼና ሕዝቤ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች ዳዊትና ሕዝቡ ቤተሰብ እንደሆኑ አፅንኦት የሚሰጡ ሲሆን ተመሳሳይ ትርጉም ይጋራሉ፡፡ (ድርብ: ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦትና ለአምላካችን እግር ማረፊያ

ሁሉተኛው ሀረግ የመጀመሪያውን ይፈታል፡፡ “የኪዳኑ ታቦት” ያህዌን በዙፋኑ እንዳለ የእግሩን መርገጫ፣ ይህም እግሩ በእግሩ መርገጫ ማረፉን ባሳየት ሁሉም ለእርሱ እንደሚገዛ የሚገልፅ ነው፡፡ (ትይዩአዊ እና ዘይቤ: ይመልከቱ)

ለስሜ ቤት

እዚህ እግዚአብሄር እራሱን “በስሙ” ይጠራል፡፡ አት: “ለእኔ መቅደስ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

የሰልፍ ሰው ነህና፥ ደምም አፍስሰሃልና

“ጦርነት የለመደ እና ደም ያፈሰሰ ሰው፡፡” ሁለቱም ገለጻዎች አንድ አይነት ነገር አጽንኦት ይሰጣሉ፣ ማለትም ዳዊት ሰዎችን እንደገደለ፡፡. (ትይዪአዊ: ይመልከቱ)

ደምም አፍስሰሃልና

ይህ ሰዎችን መግደልን ይወክላል፡፡ አት: “ሰዎችን ገድለሀል” (የተዘዋዋሪ ንግግር: ይመልከቱ)