1.4 KiB
1.4 KiB
ሰበሰበ
በአንድነት ተጠሩ
በክፍል የሚያገለግሉትን
ተደጋግሞ ሊሰራ የሚገባው ስራ፣ ለምሳሌ በየቁ ወይም በየወሩ፡፡
ሻለቆቹንም፥ የመቶ አለቆችንም
አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቁጥሮች አዛዦቹ ይመሯቸው የነበሩትን ወታደሮች ትክክለኛ ቁጥር ያሳያል፡፡ አት: “በ1,000 ወታደሮች ላይ አለቆች እና በ100 ወታደሮች ላይ አለቆች” ወይም 2) “ሺዎች” እና “መቶዎች” የሚሉት ቃላት ትክክለኛ ቁጥሮችን የሚያሳዩ ሳይሆን ነገር ግን የትልቅ እና የትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ስሞች ናቸው፡፡ አት: “በትልቅ የሰራዊት ክፍል ላይ አዛዦች እና በትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ላይ አዛዦች” ይህን በ1 ዜና 13:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ቁጥሮች: ይመልከቱ)
አለቆች
“ከላይ” የሚለው ቃል እዚህ እንደ ፈሊጥ አገልግሏል፡፡ አት: “ሃላፊነት የላቸው አለቆች” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)
ሀብትና ግዛት
እነዚህ ሀለት ቃላት ንጉሱ ያለውን እቃዎች እና መሬት የሚወክሉ ሲሆን ተመሳሳይ ትርጉም ይጋራሉ፡፡ (ድርብ: ይመልከቱ)