878 B
878 B
ሹም ነበረ
ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “የዕለቱ ሃለፊ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)
ኡቢያስ … ይሕድያ … ያዚዝ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
እስማኤላዊው
የዚህን ነገድ ስም በ1 ዜና 2:17 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
አጋራዊው
የዚህን የሕዝብ ቡድን ስም በ1 ዜና 5:10 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ሜሮኖታዊው
ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
እነዚህ ሁሉ … ላይ ሹሞች
“እነዚህ ወንዶች ሁሉ”