am_tn/1ch/27/25.md

1.1 KiB

ዓዝሞት … የዓዲኤል … ዮናታን … የዖዝያ … ዔዝሪ … የክሉብ … ዘብዲ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሹም

“ለመጠበቅ ሀላፊነት ያለበት”

ሹም ነበረ

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ሀላፊ ነበር”

በግንቦችም

“ጠንካራ ግንቦች”

እርሻውን በሚያርሱት

ይህ ከመትከል በፊት ወደ ውስጥ መቆፈር ወይም ቆሻሻውን ማስወገድ ማለት ነው፡፡

ራማታዊው

ይህ ከራማ ከተማ የሆነ ሰው ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሸፋማዊው

ይህ ከሸፋማ ከተማ የሆነ ሰው ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ለወይንም ጠጅ

እነዚህ ከመሬት በታች ያሉና ወይም ለማስቀመጥ የሚያገለግሉ የሕንፃው ክፍሎች ናቸው፡፡