1.5 KiB
1.5 KiB
ከሀያ ዓመት በታች የነበሩትን
“ከ20 አመት የሆናቸው ወይም የሚያንሱ ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)
እስራኤልን እንደ ሰማይ ከዋክብት ያበዛ ዘንድ
ይህ የእስራኤል ሕዝቦች ቁጥር እየጨመረ እንደ ከዋክብት ብዛት እንደሚሆን ይናገራል፡፡ አት: “በእስራኤል ያሉት ሕዝብ ቁጥር የሰማይ ከዋክብትን እሰኪያክል ለማብዛት” (ተመሳሳይ: ይመልከቱ)
እስራኤልን … ያበዛ ዘንድ
እዚህ “እስራኤል” በዚያ የሚኖሩትን ሕዝብ ያሳያል፡፡ አት: “የእስራኤል የሕዝብ ብዛት ማብዛት” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
የጽሩያ
የዚህችን ሴት ስም በ1 ዜና 2:16 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
በእስራኤል ላይ ቍጣ ሆነ
ይህ እግዚአብሄር ሕዝቡን ሲቀጣቸው የእርሱ “ቁጣ” በላያቸው እንደወደቀ አድርጎ ያወራል፡፡ አት: “እግዚአብሄር የእስራኤል ሕዝብ ቀጣ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
ቍጥራቸውም … አልተጻፈም።
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ይህን ቁርጥ ማንም አልጻፈም” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)