am_tn/1ch/27/13.md

1.9 KiB

ለአሥረኛው ወር

“ወር 10፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ አስረኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የዲሴምበር የመጨረሻ ክፍል እና የጃንዋሪ የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ኖኤሬ

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 11:30 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ነጦፋዊው … ጲርዓቶናዊው

እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው፡፡

ከዛራውያን

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 2:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሀያ አራት ሺህ ጭፍራ

“24,000 ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ለአሥራ አንደኛው ወር

“ወር 11፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ አሥራ አንደኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የጃንዋሪ የመጨረሻ ክፍል እና የፌብሯሪ የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ለአሥራ ሁለተኛው ወር

“ወር 12፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ አሥራ ሁለተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የፌብሯሪ የመጨረሻ ክፍል እና የማርች የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ሔልዳይ … ኦትንኤል

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)