am_tn/1ch/27/10.md

2.2 KiB

ለሰባተኛው ወር ሰባተኛው አለቃ ከኤፍሬም ልጆች የሆነ ፍሎናዊው ሴሌስ ነበረ

“ከኤፍሬም ወገን የሆነው ፎሎናዊው ሴሌስ የሰባተኛው ወር መሪ ነበር፡፡”

ለሰባተኛው ወር

“ወር 7 ፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ ሰባተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የሴፕተምበር የመጨረሻ ክፍል እና የኦክቶበር የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ሴሌስ … ሲቦካይ … አቢዔዜር

የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 11:27-29 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ፍሎናዊው … ኩሳታዊው … ዓናቶታዊው

የእነዚህ ነገዶች ስሞች በ1 ዜና 11:27-29 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሀያ አራት ሺህ ጭፍራ

“24,000 ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ለስምንተኛው ወር

“ወር 8.” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ ስምንተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የኦክቶበር የመጨረሻ ክፍል እና የኖቬንበር የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ከዛራውያን

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 2:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ለዘጠኝኛው ወር

“ወር 9፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ ዘጠነኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የኖጬንበር የመጨረሻ ክፍል እና የዲሴምበር የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)