am_tn/1ch/27/07.md

2.0 KiB

ለአራተኛው ወር አራተኛው አለቃ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል ነበረ

“የኢዩአብ ወንድም አሣሄል የአራተኛው ወር መሪ ነበር”

ለአራተኛው ወር

“ወር 4 ፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ አራተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የጁን የመጨረሻ ክፍል እና የጁላይ የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

አሣሄል … ዝባድያ … ሸምሁት … ይዝራዊው

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

በእርሱም ክፍል

“የእርሱ የሰራዊት ቡድን”

ሀያ አራት ሺህ ጭፍራ

“24,000 ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ለአምስተኛው ወር

“ወር 5 ፡፡” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ አምስተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የጁላይ የመጨረሻ ክፍል እና የኦገስት የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ለስድስተኛው ወር

“ወር 6” ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ ስድስተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የኦገስት የመጨረሻ ክፍል እና የሴፕተምበር የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ዒራስ… ዒስካ

የእነዚህ ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 11:28 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

የቴቁሐዊው

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)