am_tn/1ch/27/04.md

1.8 KiB

በእርሱም ክፍል

“የክፍሉ ሀላፊ”

በሁለተኛውም ወር

ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ ሦስተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የኤፕሬል የመጨረሻ ክፍል እና የሜይ የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ዱዲ … ሚልሎት … ዓሚዛባድ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

አሆሃዊው

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 8:4 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

በእርሱም ክፍል

“በእርሱ የወታደሮች ቡድን ውስጥ”

ሀያ አራት ሺህ ጭፍራ

“24,000 ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ለሦስተኛው ወር

ይህ ዕብራውያን ጊዜ መቁጠሪያ የመጀመሪያው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የጊዜ መቁጠሪያ መሠረት የሜይ የመጨረሻ ክፍል እና የጁን የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ (የእብራውያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ዮዳሄ

የእነዚህ ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 11:22 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

በሠላሳው

“30ዎቹ፡፡” ይህ “የዳዊትን 30 ሀያላኝ ወታደሮች” ይወክላል፡፡ (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

በሠላሳው ላይ

ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “በ30 ሰዎች ላይ ሀላፊ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)