951 B
951 B
ከይስዓራውያን … ከኬብሮናውያን
የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 23:12 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
በውጭው ሥራ በእስራኤል
“የእስራኤል ሕዝብ እለታዊ ስራ፡፡” ይህ ከሰራዊቱ ወይም ከቤተ መቅደሱ ጋር ያልተያያዘው የእስራኤል ሕዝብ መደበኛ ስራን ይወክላል፡፡
ከናንያና … ሐሸብያና
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
1,700 ጽኑዓን የነበሩት
“አንድ ሺህ ሰባት መቶ ጽኑአን ሀያላን ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)
ለእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ለንጉሡም አገልግሎት
“ለያሕዌ እና ለንጉሱ የሚሰራ ስራ፡፡”