1.0 KiB
1.0 KiB
ከእንበረማውያን… ከይስዓራውያን… ከኬብሮናውያን… ከዑዝኤላውያን
የእነዚህ ወንዶች ስሞች ልክ በ1 ዜና 23:12 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ሱባኤል … የጌርሳም … ከአልዓዛር … ረዓብያ
የእነዚህ ወንዶች ስሞች ልክ በ1 ዜና 23:15-17 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ከአልዓዛር ልጁ
እነዚህ ይህን ስራ አብረውት ይሰሩ የነበሩ ዘመዶቹ ናቸው፡፡ አት: “ከአልዓሳር ነገድ ስራውን አብረውት ይሰሩ የነበሩ ዘመዶቹ” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)
የሻያ… ኢዮራም … ዝክሪ … ሰሎሚት
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)