am_tn/1ch/26/20.md

1.1 KiB

ለለአዳን የሆኑ የጌድሶናውያን ልጆ… ይሒኤሊ፣ ይሒኤሊ ልጆች, ዜቶም, እና ወንድሙ ኢዩኤል፡፡ ቤተ መዛግብት ላይ የነበሩ

“ይህኤልና ልጆቹ የላዳን ልጆች ነበሩ፣ እርሱም ከጌርሶን ሲሆን ከላደን ወገን ነበር፡፡ ይህኤል እና ልጆቹ የጌርጌሶናዊው የላዳን ቤተሰብ መሪዎች ነበሩ፡፡ ይህኤል እና ልጆቹ፣ የታም እና ኢዮኤል ወንድሙ በግምጃ ቤቱ ላይ ሀላፊዎች ነበሩ”

ለአዳን… ጌድሶናዊ

የእነዚህን ወንዶች ስሞች ልክ በ1 ዜና 23:7 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ጌድሶናውያን

የግርሶን ልጆች፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ይሒኤሊ… ዜቶም… ኢዩኤል

የእነዚህ ወንዶች ስሞች ልክ በ1 ዜና 23:8 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)