1.7 KiB
1.7 KiB
ስድስት ሌዋውያን
“6 ሌዋውያን” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)
በምሥራቅ… በሰሜን… በደቡብ
ይህ ሀረግ በሮቹን ይወክላል፡፡ አት: “የምስራቁ በር … የሰሜኑ በር … የደቡቡ በር” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)
ለየዕለቱ አራት፥
ይህ በጥበቃ ተራ ላይ ያሉትን የወንዶች ቁጥር ይወክላል፡፡ አት: “በየለቱ አራት ወንዶች” ወይም “በየለቱ አራት ሌዋውያን” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)
ሁለት ሁለት ነበሩ
“2 ጥንድ ወንዶች” ወይም “2 የሆኑ 2 እያንዳንቸው ወንዶች”
በደቡብ በኩል ለየዕለቱ አራት
ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “አራት ወንዶች በስተምዕራብ ያለውን አምድ ይጠብቁ ነበር” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)
መንገድ ላይ አራት፥ በፈርባርም አጠገብ ሁለት ነበሩ
ቁጥሮቹ “አራት” እና “ሁለት” ጠባቂዎቹን ይወክላሉ፡፡ አት: “መንገዱን አራት ወንዶች ሲጠብቁ፣ አደባባዩን ሁለት ወንዶች ይጠብቁ ነበር” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)
ተሞልተው ነበር
ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ነበረ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)
ሜራሪ
የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:10 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)