am_tn/1ch/26/15.md

1.6 KiB

ለዖቤድኤዶም በደቡብ በኩል፥ ለልጆቹም ለዕቃ ቤቱ ዕጣ ወጣ

ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ዖቤድኤዶም የደቡቡን በር የመጠበቅ ሀላፊነት ሲኖረው ልጆቹ ደግሞ ግምጃ ቤቱ ይጠብቁ ነበር” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)

ዖቤድኤዶም

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:4 እንዴት እንደተረጎም ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ለሰፊንና ለሖሳ … ዕጣ ወጣ

ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ሰፊን እና ሖሳ የጥበቃ ሀላፊነት ነበራቸው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)

ሰፊን

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሖሳ

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:10 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሸሌኬት

ይህ የበር ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ጥበቃ ከጥበቃ ላይ ዕጣ

ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “እያንዳንዱ ቤተሰብ ጠጥበቃ ሀላፊነት ነበረው” ወይም “እያንዳንዱ ቤተሰብ የጥበቃ ሀላፊነት የሚወጣበት የተወሰነ ጊዜ ነበረው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)