963 B
963 B
ሰሞነኞች
ቡድኖች
ዕጣ ተጣጣሉ
“ዕጣ ጣሉ”
ታናሹና ታላቁ
ይህ ሁሉንም ወንዶች ፅንፉን በመያዝ የሚገልፅ ነው፡፡ ተመሳሳይ ሀረግ በ1 ዜና 25:8 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ አት: “ወጣት ወንዶችን እና ሽማግሌ ወንዶችን ሁሉንም ጨምሮ” ወይም “በሁሉም እድሜ ያሉ ወንዶች” (ሜሬዝም: ይመልከቱ)
ዕጣ ሲጣጣሉ
ይህ በገባሪ ቅርፅ መተርጎም ይችላል፡፡ አት: “ዕጣ በጣሉ ጊዜ” ((ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ))
ዘካርያስ
የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:2 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ብልህ መካር
ይህ ጥሩ ፍርድ በመስጠት ውሳኔ የሚያደርግ ሰው ነው፡፡