am_tn/1ch/26/10.md

846 B

አጠቃላይ መረጃ:

ይህ በ1 ዜና 26:1 የተጀመረውን የበረኞች ዝርዝር ይቀጥላል፡፡

ሖሳ… ሜራሪ… ሽምሪ … ኬልቅያስ… ጥበልያ… ዘካርያስ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሁለተኛውም… ሦስተኛው … አራተኛው

ይህ ወንዶቹ ልጆች የተወለዱበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ለቋንቋዎ ምቹ ከሆነ ለእያንዳዱ ወንድ ልጅ ቀጣዩ” ማለት ይችላሉ፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)

የሖሳ ልጆችና ወንድሞች ሁሉ አሥራ ሦስት ነበሩ

“የሖሳ ወንዶች ልጆች እና ዋርሳዎች 13 ነበሩ፡፡” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)