871 B
871 B
አጠቃላይ መረጃ:
ይህ በ1 ዜና 26:1 የተጀመረውን የበረኞች ዝርዝር ይቀጥላል፡፡
ሸማያ … ዖቤድኤዶም
የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 26:4-6 እንደተረጎሙ ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ዖትኒ … ራፋኤል … ዖቤድ … ኤልዛባድ … ኤልሁ … ሰማክያ … ሜሱላም
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ወንድሞች
“የሲሚያ ዘመዶች” ወይም “የሲሚያ የቤተሰብ አባላት”
ስድሳ ሁለት ነበሩ
“62 ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)
አሥራ ስምንት … ነበሩት
“18 በአጠቃላይ” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)