1.1 KiB
1.1 KiB
አጠቃላይ መረጃ:
ይህ በ1 ዜና 26:1 የተጀመረውን የበረኞች ዝርዝር ይቀጥላል፡፡
ዖቤድኤዶም
የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 16:38 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ሸማያ … ዮዛባት … ኢዮአስ … ሣካር … ናትናኤል … ዓሚኤል … ይሳኮር … ፒላቲ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ሁለተኛው … ሦስተኛው … አራተኛው … ስምንተኛው
ይህ ወንዶቹ ልጆች የተወለዱበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ለቋንቋዎ ምቹ ከሆነ ለእያንዳዱ ወንድ ልጅ ቀጣዩ” ማለት ይችላሉ፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)
በአባታቸው ቤት ሠለጠኑ
“በአባቶቻቸው ቤቶች መሪዎች የነበሩ፡፡” ይህም በነገዶቻቸው መካከል መሪዎች ነበሩ ማለት ነው፡፡