am_tn/1ch/25/29.md

709 B

አጠቃላይ መረጃ:

ይህ በ1 ዜና 25:9. የተጀመረውን ዝርዝር ይደመድማል፡፡

ሀያ ሁለተኛው … ሀያ ሦስተኛው

“ዕጣ ቁጥር 22 … ዕጣ ቁጥር 23 … ዕጣ ቁጥር 24፡፡” ይህ ቤተሰቦቹ የተመረጡበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ጊዶልቲ … መሐዚዮት … ሮማንቲዔዘር

የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 25:4 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

አሥራ ሁለቱ

“12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)