am_tn/1ch/25/17.md

889 B

አጠቃላይ መረጃ:

ይህ በ1 ዜና 25:9 የተጀመረውን ዝርዝር ይቀጥላል፡፡

አሥረኛው… አሥራ ሦስተኛው

“ዕጣ ቁጥር 10 … ዕጣ ቁጥር 11 … ዕጣ ቁጥር 12 … ዕጣ ቁጥር 13፡፡” ይህ ቤተሰቦቹ የተመረጡበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ሰሜኢ… ሐሸብያ

የእነዚህን ሰዎች ስም በ1 ዜና 25:3 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

አሥራ ሁለቱ

“12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ሱባኤል

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 25:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)