am_tn/1ch/25/13.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ:

ይህ በ1 ዜና 25:9 የተጀመረውን ዝርዝር ይቀጥላል፡፡

ስድስተኛው… ዘጠኝኛው

“ዕጣ ቁጥር 6 … ዕጣ ቁጥር 7 … ዕጣ ቁጥር 8 … ዕጣ ቁጥር 9፡፡” ይህ ቤተሰቦቹ የተመረጡበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ስድስተኛው … ወጣ

ይህ ስድስተኛውን ዕጣ ይወክላል፡፡ እዚህና ሀረጎቹ ስለ ዕጣዎች ሲያወሩ “ዕጣ” የሚለው ቃል ሊተካ ይችላል፡፡ አት: “ስድስተኛው ለእከሌ ወደቀ” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)

ቡቅያ… መታንያ

የእነዚህ ሰዎች ስም በ1 ዜና 25:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

አሥራ ሁለት ነበሩ

“12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

የሻያ

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 25:3 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)