am_tn/1ch/25/09.md

2.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ:

ይህ ቤተሰቦች የሚያገለግሉበትን ቅደም ተከተል ለመምረጥ የተጣሉትን 24 ዕጣዎች ዝርዝር ይጀምራል፡፡ ይህ ዝርዝር በ1 ዜና 25:31 ያበቃል፡፡

የፊተኛው ዕጣ… ሁለተኛው… ሦስተኛው… አራተኛው… አምስተኛው

“ዕጣ… ቁጥር 1… ዕጣ ቁጥር 2… ዕጣ ቁጥር 3… ዕጣ ቁጥር 4… ዕጣ ቁጥር 5.” ይህ ቤተሰቡ በዕጣ የተመረጠበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ይህ በቋንቋዎ ተፈጥሮአዊ ካልሆነ “የመጀመሪያው” ለ “የመጀመሪያው” እና “ቀጣዩ” ለሚቀጥሉት ሁሉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ። (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)

የፊተኛው ዕጣ … ለዮሴፍ ወጣ

በዝርዝሩ ውስጥ ላሉት ሰዎች ሁሉ ፣ ጽሑፉ “ቁጥሩ አሥራ ሁለት ሰዎች” እንደነበሩ ልዩ ያሳያል፡፡ ይህ ለዮሴፍ ቤተሰቦች እውነት ስለሆነ በግልጽ መግለፅ ይፈልጉ ይሆናል፡፡ አት: - “የመጀመሪያው ዕጣ በዮሴፍ ቤተሰብ ላይ ወደቀ ቁጥራቸው አሥራ ሁለት ሰዎች ናቸው” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)

ዮሴፍ… ዘኩር… ነታንያ

የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 25:2 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ሁለተኛው ወጣ

ይህ ሁለተኛውን ዕጣ ይመለከታል፡፡ እዚህ ጋር እና ሀረጎቹ ዕጣዎችን በተመለከተ ሲጠቀሱ “ዕጣ” የሚለው ቃል በግልፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ሁለተኛው ዕጣ ለእከሌ ወደቀ” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)

ጎዶልያስ

የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 25:3 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

አሥራ ሁለት ነበሩ

“12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ይጽሪ

ይህ ስም በ1 ዜና 25:3 ጽሪ ተብሏል፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)