am_tn/1ch/25/06.md

1.1 KiB

ከአባታቸው እጅ በታች ነበሩ

“በአባቶቻቸው እይታ ሥር ነበሩ”

በጸናጽልና

ይህ ከፍተኛ ድምጽ ለማሰማት በአንድ ላይ የሚመቱ ሁለት ቀጭኑ ክብ የብረት ሰሌዳዎችን ይመለከታ፡፡ ይህን በ1 ዜና 13:8 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (የማይታወቁትን መተርጎም: ይመልከቱ)

ኤዶታም… ኤማን

የእነዚህን ሰዎች ስም በ1 ዜና 16:41 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

288 ተቆጠሩ

“ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ሰዎች ነበሩ” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ሁሉም ተካክለው፥ ታናሹ እንደ ታላቁ፥ አስተማሪውም እንደ ተማሪው

ይህ ጽንፎችን በመግለጽ ሁሉንም ወንዶች ይመለከታል ፡፡ አት: “ወጣቶችን ፣ ሽማግሌዎችን ፣ አስተማሪዎችን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም” (ሜሬዝም: ይመልከቱ)