1013 B
1013 B
አጠቃላይ መረጃ:
ይህ በ1 ዜና 25:2 ተጀምሮ የነበረውን የማደሪያ ድንኳን የሚመሩትን ዝርዝር ይቀጥላል፡፡
ቡቅያ… መሐዝዮት
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸወ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
ኤማን
የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 16:41 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
አሥራ አራት ወንዶች ልጆችንና ሦስት ሴቶች ልጆችን
“14 ወንዶች ልጆች እና 3 ሴቶች ልጆች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)
ቀንደ መለከቱን ከፍ ያደርጉ ዘንድ
የእንስሳ ቀንድ የጥንካሬ ወይም የሥልጣን ምልክት ነው። የአንድን ሰው ቀንድ ከፍ ማድረግ እሱን ለማክበር ዘይቤ ነው። አት: - “ኤማንን ለማክበር” (ዘይቤ: ይመልከቱ)