am_tn/1ch/25/01.md

1.3 KiB

በአገልግሎታቸውም

“በማደሪያ ድንኳን የተሰራ ስራ”

በጸናጽልም

ይህ ከፍተኛ ድምጽ ለማሰማት በአንድ ላይ የሚመቱ ሁለት ቀጭኑ ክብ የብረት ሰሌዳዎችን ይመለከታል፡፡ ይህን በ1 ዜና 13:8 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (የማይታወቁትን መተርጎም: ይመልከቱ)

የአሳፍ ልጆች በንጉሡ ትእዛዝ ትንቢት ከተናገረው ከአሳፍ እጅ በታች ነበሩ

“እነዚህ ይመራቸው የነበሩ የአሳፍ ልጆች ናቸው። አሳፍ በንጉሱ ቁጥጥር ሥር ትንቢት ተናግሯል ”

ኤማን … ኤዶታም

የእነዚህን ወንዶች ስሞች እንዴት እንደተረጎሙ በ1 ዜና 16:41 ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ዘኩር፣ ዮሴፍ፥ ነታንያ፥ እና አሸርኤላ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸወ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

ጎዶልያስ፥ ጽሪ፥ የሻያ፥ ሰሜኢ፥ ሐሸብያ፥ መቲትያ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸወ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)

እጅ በታች

“በእይታ ስር”