am_tn/1ch/24/26.md

928 B

ሜራሪ… ሞሖሊ… ሙሲ… አልዓዛር

በ 1 ኛ ዜና 23 ፡21 ውስጥ እንዳለው የእነዚህን ሰዎች ስሞች ይተርጉሙ ፡፡

ከያዝያ… ሾሃም… ዘኩር… ኤብሪ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ከያዝያ ልጅ: በኖ ... ከያዝያ: በኖ ሾሃም

ያዝያ ሌላኛው የሜራሪ ልጅ ይመስላል። ቤኖም የያዝያ ልጅ ነው። በቤተሰቦቹ መሪ ስለሆነ ቤኖ ሁለት ጊዜ ተጠቅሷል ፡፡ ሆኖም አንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሶች እንደ ትክክለኛ ስሙ ሳይሆን “ቤኖን” “ልጁ” ብለው ተርጉመዋል። እነዚያ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚከተለው ይነበባሉ: - ከወንዶቹም ከያእያ ከልጁ ከያዝያ ከልጁ ከሾሃም።