am_tn/1ch/24/20.md

561 B

አጠቃላይ መረጃ

ሌሎቹ የሌዊ ልጆች ስሞች ዝርዝር ይጀምራል። ይህ ዝርዝር በ 1ኛ ዜና መዋዕል 24 ፡30 ውስጥ ያበቃል ፡፡ ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

አምራም

በ 1ኛ ዜና መዋዕል 6 ፡3 ውስጥ የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ ፡፡

ሹባኤል

በ 1 ኛ ዜና ምዕራፍ 23 ፡16 ውስጥ የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጉሙ ተመልከት ፡፡