809 B
809 B
ሸማያ
ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
ናትናኤል
በ 1ኛ ዜና መዋዕል 15፡ 24 ውስጥ የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ ፡፡
አቢሜሌክ
በ 1 ኛ ዜና ምዕራፍ 18፡16 ውስጥ የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ ፡፡
አንዱንም የአባት ቤት ለአልዓዛር ፣ አንዱንም ለኢታምር ጻፈ
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ከአልዓዛር ዘሮች አንድ በዕጣ መረጡ ፣ ከዚያ በዕጣ ከኢታምር ዘሮች ይመርጣሉ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)