ተከፋፈሉ
“ዳዊት ፣ ሳዶቅ እና አቢሜሌክ ተከፋፈሉ”
አሥራ ስድስት ቡድኖች
“16 ቡድኖች” (ቁጥሮችን ፡ ይመልከቱ)
የነገድ ራሶች
“ራሶች” የሚለው በጣም አስፈላጊ ለሆኑ ሰዎች የተሰጠ ስም ነው — የነገዶች መሪዎች ነው ፡፡ አት: - “የየነገዶቹ መሪዎች” (ዘይቤያዊን ፡ ይመልከቱ)
እነዚህ ምድቦች በየወገናቸው ስምንት ነበሩ
“ከኢታምርም ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች 8 ክፍፍሎች ነበሩ”
ያለአንዳች ልዩነት በእጣ ተመደቡ
ክፍፍሎች ፍትሃዊ እንዲን በዕጣ ተመደቡ ”