am_tn/1ch/24/01.md

660 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ምዕራፍ በቀደሙት ምእራፍ ውስጥ ሌዋውያኑ ወደ ተለያዩ የሥራ መደቦች እንዴት እንደ ተሠማሩ ያብራራል ፡፡

ናዳብ ፣ አብድዮ ፣ አልዓዛር እና ኢታምርም

በ 1ኛ ዜና መዋዕል 6፡ 3 ውስጥ እንዳለው የእነዚህን ሰዎች ስሞች ይተርጉሙ ፡፡

አቢሜሌክ

ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

በቡድን ከፈላቸው

“የአልዓዛር እና የኢታምር ዘሮች በቡድን በቡድን ለካ”