am_tn/1ch/23/24.md

1.5 KiB

እነዚህ በየወገናቸው የሌዊ ዘሮች ነበሩ። የነገድ መሪዎች የተቆጠሩና የተዘረዘሩ መሪዎች ነበሩ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡

ኣት: “የዳዊት ሰዎች የቆጠሯቸውና የዘረዘሯቸው እነዚህ የሌዊ ዘሮች እና የአባቶቻቸው ስሞች እነዚህ ነበሩ፡፡ ”( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያለው

“ከ 20 ዓመት እና ከዛ በላይ” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

እረፍት ሰጥቷል

“ዕረፍትን” የሚለው የሚያመለክተው በአጎራባች አገራት መካከል ያለውን ሰላም ነው ፡፡ በ 1ኛ ዜና 22 ፡9 ውስጥ ያለው ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጉሙት ይመልከቱ ፡፡

በኢየሩሳሌም ለዘላለም መኖሪያውን ያደርጋል

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ለዘላለም ይኖራል ወይም 2) የእግዚአብሔር መቅደስ በኢየሩሳሌም ውስጥ ለዘላለም ይኖራል ፡፡

በአገልግሎቱ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉ መሣሪያዎች ሁሉ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “በአገልግሎቱ ላይ የተጠቀሙባቸውን መሣሪያ ሁሉ”