am_tn/1ch/23/04.md

996 B

ከእነዚህ ውስጥ ሀያ አራት ሺህ

ከእነዚህ ሌዋውያን ውስጥ 24,000” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ስድስት ሺህ

“6,000 ሌዋውያን” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

መኮንኖችና ዳኞች

እነዚህ ሌዋውያን የሕግ ክርክሮዎችን ያዳምጡ እንዲሁም በሙሴ ሕግ መሠረት ፍትሕን ያሰፍኑ ነበር።

አራት ሺህ

“4,000 ሌዋውያን” ( ቁጥሮችን ፡ ይመልከቱ)

የበር ጠባቂዎች

እነዚህ ሌዋውያን በቤተመቅደሱ መግቢያ ላይ ጥበቃ ያደርጉ ነበር ስለሆነም የረከሰ የሆነ ማንኛውም ሰው አይገባም ፡፡

በየሰሞናቸው

“እንደየዘሮቻቸው ፣ተመሥርቶ”

ጌድሶናዊያን ፣ ቀዓት እና ሜራሪ

እነዚህ የሌዊ ልጆች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)