am_tn/1ch/23/01.md

716 B

አጠቃላይ መረጃ

ዳዊት ሰሎሞን እንደ ተተኪ ሌዋውያንን እና ካህናትን እና የቤተመቅደስ አገልጋዮችን እንዲያደራጅ ሾመው።

ሠላሳ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆናቸው ሌዋውያን ተጠሩ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ አንዳንድ የዳዊት ሰዎች 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸውን ሌዋውያንን ይቆጥሩ ነበር” (ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

እነዚህ ሁሉ ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበሩ

“ከእነርሱ 38,000 ነበሩ” (ቁጥሮችን ፡ተመልከት)