am_tn/1ch/21/25.md

1.2 KiB

ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ

“600 ሰቅል ወርቅ” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ሰቅል

ከ 11 ግራም ጋር እኩል የሆነ የክብደት መለኪያ (የመጽሐፍ ቅዱስን ገንዘብ ፡ይመልከቱ)

ለቦታው

“አውድማውን ለመግዛት”

ወደ እግዚአብሔር ጮኸ

“ እግዚአብሔር እንዲረዳው ጸለየ”

በሚቃጠል መሥዋዕቱ መሠዊያ ላይ ከሰማይ በእሳት መልስ ሰጠው

ዳዊት የሚቃጠለውን መሥዋዕት በሚያቀርብበት ቦታ ከሰማይ ወደ እርሱ እሳት በመላክ መልስ የሰጠው ”

መልአኩም ሰይፉን ወደ ሰገባው ውስጥ አስገባ

ሰይፉን ወደ ሰገባው ውስጥ ያስገባው መልአክ ሰዎችን መግደል እንደማይቀጥል የሚያሳይ ምሳሌያዊ ተግባር ነው ፡፡ ኣት: - መልአኩ ሕዝቡን መግደል እንደሚያቆም ለማሳየት ሰይፉን በሰገባው ውስጥ አደረገው ”( ምሳሌያዊ ድርጊትን ፡ይመልከቱ)

ሰገባ

ለጎራዴ ወይም ቢላ መሸፈኛ