am_tn/1ch/21/23.md

1.1 KiB

እንደ ራስህ አርገህ ውሰደው

ይህ የሚያመለክተው ዳዊት ለመሬቱ ምንም ክፍያ ሳይፈጽም መሬቱን መውሰድ እንደሚችል ነው ፡፡ ኣት: - “እንደ ስጦታ ውሰዱት” ( የሚጠበቅ ዕውቀት እና ያልተገለጸን መረጃ ፡ይመልከቱ)

በፊትህ መልካም የሆነውን

የዳዊት ግንዛቤ እንደ እይታ ተገልጾአል ፡፡ ኣት: - “ለማድረግ የፈለግከውን ሁሉ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ) ተመልከት

አውድማ

እነዚህ ከእንጨት የተሠሩ ዓለቶች ወይም ከእንጨት የተሠሩ የብረት መከለያዎች ሲሆኑ እህልን ከገለበው ለመለየት በእህል አውድማው ላይ በበሬዎች የሚጎተቱ መውቂያዎች ናቸው። ( የማይታወቁትን መተርጎምን ፡ይመልከቱ)

ሙሉ ዋጋ

ይህንን በ 1 ኛ ዜና መዋዕል 21 ፡ 22 ውስጥ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ ፡፡