ይህ ሐረግ ኦርናን በዳዊት ፊት እንደሰገደ ይገልጻል ፡፡ በአንድ ሰው ፊት መስገድ ትሕትናን እና አክብሮትን መግለጫ መንገድ ነው። በጣም ዝቅ ማለጥ የበለጠ ትህትናን እና አክብሮትን ያሳያል። ኣት: - “መሬት ላይ እጅግ ዝቅ አለ” ( ምሳሌያዊ ድርጊትን ፡ ይመልከቱ)
“ይህ አውድማ የሚያወጣውን ሙሉ ዋጋ እከፍላለሁ”