am_tn/1ch/21/13.md

1.8 KiB

ከሰው እጅ ይልቅ በእግዚአብሔር እጅ ልውደቅ

እዚህ “እጅ” የሚለው እስራኤልን የሚጎዳ ወይም የሚቀጣ ኃይልን ይወክላል ፡፡ ኣት: - “በሰዎች ከመቀጣት ይልቅ እግዚአብሔር ይቅጣኝ” ( የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)

ልውደቅ

በመቅሰፍቱ የሚሞቱት የእስራኤል ሕዝብ ናቸው ፣ ነገር ግን ዳዊት እርሱ ራሱ እንደሚገደልና ፍርዱን እንደሚቀበል ገልጾአል፡፡

የሰው እጅ

እዚህ “ሰው” የሚለው ቃል “ሰዎች” የሚለውን አጠቃላይ ስም ለመግለጽ ጥቅም ላይ ውሏል።

ምሕረቱም እጅግ ታላቅ ነው

“እግዚአብሔር እጅግ መሐሪ ነው”

በእስራኤል ላይ

እዚህ እስራኤል የሚለው የባህሪ ስም ሲሆን የእስራኤል ሕዝብን ይወክላል፡፡ ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

ሰባ ሺህ ሰዎች ሞተዋል

“70,000 ሰዎች ሞቱ” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ስለጉዳቱ አእምሮውን ለወጠ

እዚህ “አእምሮ” የሚለው ቃል የእርሱን ውሳኔ ይወክላል ፡፡ ኣት: - “ኢየሩሳሌምን ላለማጥፋት ወስኗል” ( የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)

ይበቃል!

ይህ ቃል አጋኖ “በቂ ሰዎችን ገድሏል!” ማለት ነው ( ታአምራዊን ፡ ይመልከቱ)

እጅህን ወደኋላ መልስ

ይህ አንድ ነገር መሥራትን ማቆም ማለት ፈሊጥ ነው ፡፡ ኣት: - “የኢየሩሳሌምን ሰዎች አትግደል” ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ )

ኦርናን

ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ : ይመልከቱ)