am_tn/1ch/21/11.md

975 B

በሰይፋቸው መያዝ

እዚህ “ጎራዴዎቻቸው” በጦርነት ውስጥ ሞትን ያመለክታሉ ፡፡ ኣት: - “በጦርነት በእነርሱ መገደላቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

የእግዚአብሔር ሰይፍ በምድሪቱ ላይ መቅሰፍት ነው

እዚህ ላይ መቅሰፍቱ “ሰይፍ” ተብሎ ተገልጾአል ምክንያቱም “ሰይፉ” የሞት መግለጫ ስለሆነ ነው። ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ )

በምድሪቱ ሁሉ ላይ በጥፋት

“በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩትን ሰዎች መግደል”

ወደ ላከኝ መውሰድ አለብኝ

የላከው ጌታ እግዚአብሔር ነው ፡፡ ይህ በግልጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ወደ ላከኝ ወደ ጌታዬ እወስዳለሁ” (የተገመተ ዕውቀት እና ጥልቅ መረጃን ፡ ይመልከቱ)