am_tn/1ch/21/04.md

1.1 KiB

የንጉሡ ቃል በኢዮአብ ላይ ተፈፀመ

“የኢዮአብ ተቃውሞ ቢኖርም የንጉሡ ትእዛዝ አሸነፈ”

ኢዮአብም ወጥቶ ወደ እስራኤል ሁሉ ሄደ

በ 1 ኛ ዜና ምዕራፍ 21 ፡2 ውስጥ ኢዮአብ የእስራኤልን ህዝብ ለመቁጠር እንደሄደ ከዳዊት ትእዛዝ ተረድቷል ፡፡ ይህ በግልጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ኢዮአብም ሕዝቡን ለመቁጠር ወደ እስራኤል ሁሉ ሄደ” (የሚጠበቅ ዕውቀት እና ያልተገለጸ መረጃን፡ ይመልከቱ)

1,100,000 ወንዶች

“አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ወንዶች” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎች ነበሩ

የእስራኤል ወታደሮች ሰይፉን በመምዘዝ ተግባር ተገልጾአል ፡፡ ኣት: - “ወታደር ሆነው ያገለግሉ የነበሩ ወንዶች” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)

470,000 ወታደሮች

“አራት መቶ ሰባ ሺህ ወታደሮች” (ቁጥሮችን፡ይመልከቱ)