am_tn/1ch/19/18.md

544 B

ሰባት ሺህ ... አርባ ሺህ ገደለ

”7,000… 40,000” ተገደሉ (ቁጥሮች ፡ይመልከቱ)

እነርሱ በእስራኤል ድል ተመቱ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እስራኤል ድል አደረጓቸው” (ገቢራዊን ወይም ተቢሮአዊን ፡ ይመልከቱ)

ከዳዊት ጋር ታረቁ አገለገሏቸውም

ከዳዊት ጋር የሰላም ስምምነትን በማድረጉ እስራኤልን ያገለግሉ ነበር ፡፡