am_tn/1ch/19/04.md

944 B

ስለዚህ ሐኖን ያዛቸው

ሃኖን በግሉ ይህንን አላደረገም ፣ ነገር ግን ሐኖን የእርሱ ሰዎች እንዲያደርጉት አዘዘ ፡፡ ኣት: - “ስለሆነም የሐኖን ሰዎች ያዙአቸው” (የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)

ልብሳቸውን

ልብሳቸውን”

ከእነርሱ ጋር ለመገናኘት ልኮ ነበር “ዳዊት እነርሱን ለማበረታታት ጥቂት መልእክተኞችን ላከ”

ሃፍረታቸው ጥልቅ ነበረ

በዚህ ዘይቤ ውስጥ ሃፍረት በከፍተኛ ሁኔታ እንደጎዳቸው ለማሳየት እፍረታቸው ጥልቅ ነበር ተብሎ ተገልጾአል ፡፡ ኣት: - “በጣም አፈሩ” (ፈሊጥን፡ ይመልከቱ)

ንጉሡ

ይህ ዳዊትን ያመለክታል ፡፡

ከዚያ ተመለሱ

“ከዚያም ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ”