am_tn/1ch/16/42.md

645 B

ጸናጽል

እነዚህ ድምፅ ለመፍጠር አንድ ላይ የሚመቱ ሁለት ቀጭንና ክብ የብረት ሰሌዳዎች ናቸው፡፡ ይህንን በ 1ኛ ዜና 13፡8 ውስጥ እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ ፡፡ (የማይታወቁትን መተርጎም፡ ይመልከቱ)

በረኞች ነበሩ

ታሳቢ የሆነው መረጃ የመገናኛውን ድንኳን ደጃፍ መጠበቅ አንደነበረባቸው የሚያሳይ ነው፡፡ አት: - “የማደሪያ ድንኳኑን በር ጠበቁ” (ታሳቢ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)