ወንድሞቹን
“ዘመዶቹ”
በየቀኑ እንደሚገባቸው
ታሳቢ የተደረገው መረጃ በያህዌ ሕግ ውስጥ የተሰጠውን ዕለታዊ ሥራ ማከናወን እንደነበረባቸው ያሳያል፡፡ አት: - “በየዕለቱ በሕጉ እንደሚፈለግ” (ታሳቢ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)
የኤዶታምም፣ ዖቤድኤዶምና ሖሳ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ነበሩ፡፡
ስድሳ ስምንቱንም ወንድሞቻቸውን
“68 ዘመዶች” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)
ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው
“በመገናኛው ድንኳን ለማገልገል”