am_tn/1ch/16/34.md

981 B

ምህረቱም ለዘላለም ነው

ረኪክ ይሆነው “ታማኝነት የሚለው ስም” “በታናኝነት” ወይም “ታማኝ” ተብሎ መገለፅ ይችላል፡፡ አት: “እርሱ በታማኝነት ለዘላለም ይወደናልና” ወይም “ለዘላለም ለቃል ኪዳኑ ታማኝ ነው” (ረኪክ ስም: ይመልከቱ)

ከአሕዛብ

እዚህ ጋር “ሌሎቹ ሕዝቦች” በእዚሁ አገራት ውስጥ ያሉትን ሕዝቦች ይወክላል፡፡ አት: - “ከሌሎች ሕዝቦች ሰዎች” ወይም “ከሌሎች ሕዝቦች ሠራዊት” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

ስምህን እናመሰግን ዘንድ

እዚህ ያህዌ “በቅዱስ ስሙ” ተጠቅሷል፡፡ አት: - “አመሰግናለሁ” ወይም “ያህዌን አመስግን” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)1 ዜና መዋዕል 16:36 የትርጉም ማስታዎሻዎች