1.1 KiB
1.1 KiB
ባሕርና ሞላዋ
የተዘገበው መረጃ ይህ በባህሩ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ፍጥረታት የሚያመለክት ነው፡፡ ሰዎች እንደሚያደርጉት በደስታ እንሲጮኹ ይናገሩ ነበር። አት: - “የባሕር ፍጥረታት በደስታ እልል ይላሉ” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ እና ሰብአዊ: ይመልከቱ)
በእርሷም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ
“ሜዳዎቹና በውስጣቸው ያሉቱ ሁሉ ደስ ይበላቸው” ፀሀፊው ሜዳዎቹና የሚኖሩባቸው እንስሳቱ ልክ እነደ ሰዎች ስሜት እንዳላቸው አድርጎ ይናገራል፡፡ አት: “ሜዳዎቹ ራሰቸው እና የሚኖሩባቸው እንስሳቱ ደስ እንዳለቸው ተደርጎ ይቆጠር” (ሰብአዊ: ይመልከቱ)
የዱር ዛፎች በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይላቸዋል
ይህ የሚናገረው በደስታ እንደ ሰዎች ስለሚጮሁ ዛፎች ነው፡፡ (ሰብአዊ: ይመልከቱ)