899 B
899 B
ትነዋወጥ
በፍርሃት ተንቀጠቀጡ
ምድር ሁሉ
ይህ በምድር ላይ ለሚኖሩት ሰዎች ሁሉ ዘይቤ ነው፡፡ አት: “የምድር ሕዝብ ሁሉ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሴትን ታድርግ
ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሰማያትና ምድር የሰዎች ስሜት እንዳላቸው ተደርገው ተገልጠዋል፡፡ አት: “ሰማያት ደስ እንዳላቸው ምድርም ሀሴት እንዳደረገች ይሁን” ወይም 2) “ሰማያት” እና “ምድር” በእነዚህ ቦታዎች ለሚኖሩ የባህሪ ስም ነው፡፡ አት: “በሰማያት የሚኖሩ ደስ ይበላቸው እናም በምድር የሚኖሩ ሀሴትን ያድርጉ” (ሰብአዊ እና የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)