1.9 KiB
1.9 KiB
ለእግዚአብሔር አምጡ
“ለያህዌ ውዳሴ ስጡት” ወይም “ያህዌን አወድሱ”
ክብርንና ኃይልን ለእግዚአብሔር አምጡ
ረኪክ የሆኑት “ክብር” እና “ሐይል” የተባሉት ስሞች እንደ ቅፅል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ አት.: - “ክቡርና ሀያል ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)
ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ
ረኪክ የሆነው “ክብር” የሚለው ስም እንደ ግስ ወይም እንደ ቅፅል ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ለስሙ እንደሚገባ ያህዌን አክብሩት” ወይም “ያህዌ ልክ እንደስሙ የከበረ መሆኑን አውጁ” (አት: - “በቤቴል ተይዘው ይኖራሉ… መንደሮች” ወይም “በቤቴል ውስጥ ተይዘው ይኖራሉ ፡፡: ይመልከቱ)
ለስሙ የሚገባ … አምጡ
እዚህ ላይ “ስሙ” የእግዚአብሔርን ማንነት ያመለክታል፡፡ አት: “በእርሱ ምክንያት” ወይም “እሱ ይገባዋል” ወይም “ሊቀበለው የሚገባው ነው” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
ለእግዚአብሔር ስገዱ
በተዘዋዋሪ የቀረበው መረጃ ህዝቡ ለአምልኮ መስገድ እንዳለበት ነው፡፡ አት: - “ያህዌን ለማምለክ ስገድ” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ እና ምሳሌያዊ ድርጊት: ይመልከቱ)
በቅድስናው ስፍራ
ግልጽ ያልሆኑት ስሞች “ግርማ” እና “ቅድስና” እንደ ቅፅል ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አት: - “እርሱ እጅግ ውብና ቅዱስ ስለሆነ” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)